ebstv worldwide
ebstv worldwide
  • 24 914
  • 1 286 121 311
የአየር ሁኔታ ማስጠንቀቂያ፣ግንቦት 12, 2016 What's New May 20, 2024
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#EBS_What's_New
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv
Переглядів: 2 497

Відео

"ያለስራ ቤት ከተቀመጥኩ አመታት አለፉ " እርዳታ ፈላጊዋ ድንቅ ድምፃዊ ኤልሳቤጥ ተሾመ //በእሁድን በኢቢኤስ //
Переглядів 37 тис.22 години тому
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small upd...
"የፀሐይ ጊዜን ብቻ መጠበቅ ወደ ስኬት መዳረሻ አይወስደንም ..."//የቡና ሰአት//በእሁድን በኢቢኤስ//
Переглядів 3,6 тис.22 години тому
መቅደስ ወደ መዳረሻህ ወደ ህልምህ ለመሄድ የፀሀዩን ጊዜ ብቻ አትጠብቅ በሚል መነሻ ሀሳብ ከቱሚም ወልዴ የቢዝነስ ማኔጅመንት አማካሪ ጋር ቆንጆ አስተማሪ ቆይታ አድርጋለች In today's segment, Mekdes hosted a captivating educational session with Tumim Wolde, a business management consultant, emphasizing the notion that you shouldn't wait for the sunshine to pursue your dreams and reach your destination An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ ow...
“አንድ አመት ሙሉ በጣም የታወቀ ትልቅ ሆቴል ውስጥ ዳይፐር አርጌ ሰርቻለሁ”//አዲስ ምዕራፍ//እሁድን በኢቢኤስ//
Переглядів 96 тис.23 години тому
የአቶ ጀማል እና የቤተሰብ ታሪክ መቅረቡ አሁን ምን አይነት የኑሮ እና የጤና ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ መታየቱ እንዲሁም ኢቢኤስ ቲቪ የስድስት ወር የቤት ኪራይ እና ለስራ መነሻ ካፒታል የሚሆን ብር በስጦታ ሊያበረክት ቃል መግባቱን፡፡ መርዳት ለምትፈልጉ 0912 205817 ጀማል አሊ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 100001173987 Mr. Jamal's family history, present circumstances, and health conditions were highlighted during the presentation. EBS TV pledged to provide six months' rent and start-up capital funds. An inf...
ብርቄን የቻይና መምህሩ አንበረከካት 😂 ዳኒ ዘመናይን ላግባ እያለ ነው 😂🤣 አዝናኝ ድራማ...//እሁድን በኢቢኤስ//
Переглядів 31 тис.23 години тому
የቻይና ክፍለ ጊዜ በሚል አዘናኝ ድራማ በአቅራቢዎቹ ቀርቧል፡፡ In today's drama segment, the presenters performed a play titled "Ye China Kiflegize." An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The pr...
"ኧረ ቅባት አታብዢ እንዳትወፍሪ ... ዛሬ ዩኒቨርሲቲ ነን " //ትንሽ እረፍት//እሁድን በኢቢኤስ/
Переглядів 47 тис.2 години тому
"ኧረ ቅባት አታብዢ እንዳትወፍሪ ... ዛሬ ዩኒቨርሲቲ ነን " //ትንሽ እረፍት//እሁድን በኢቢኤስ/
"ሞዛይክ ሲሰራ አእምሮን ይቆጣጠራል..." ተጠበብን //በጥበብ ሰዓት/ /እሁድን በኢቢኤስ//
Переглядів 12 тис.2 години тому
"ሞዛይክ ሲሰራ አእምሮን ይቆጣጠራል..." ተጠበብን //በጥበብ ሰዓት/ /እሁድን በኢቢኤስ//
"ይድላው ልቤን" የድምፃዊ ሀብታሙ ተድላ ሙዚቃ እንዴት ተሰራ? //በእሁድን በኢቢኤስ//
Переглядів 2 тис.2 години тому
"ይድላው ልቤን" የድምፃዊ ሀብታሙ ተድላ ሙዚቃ እንዴት ተሰራ? //በእሁድን በኢቢኤስ//
ሌላ ሚስት አገባለሁ ሲለኝ እናደዳለሁ 🤣 //እንተዋወቃለን ወይ//በእሁድን በኢቢኤስ//
Переглядів 76 тис.2 години тому
ሌላ ሚስት አገባለሁ ሲለኝ እናደዳለሁ 🤣 //እንተዋወቃለን ወይ//በእሁድን በኢቢኤስ//
//ተቀበል// ተስረቀረቀ ነው ተንሰቀሰቀ ነው የሚባለው አሁን ይሄ😁 //እሁድን በኢቢኤስ//
Переглядів 27 тис.2 години тому
//ተቀበል// ተስረቀረቀ ነው ተንሰቀሰቀ ነው የሚባለው አሁን ይሄ😁 //እሁድን በኢቢኤስ//
እየተምዘገዘኩና... እህህ እያልኩ ነው😂😂ድምጻዊ ሮባ ታደለ እና ደምጽዊ ዳግማዊ ታመራት//የቃጠሎ ፍልሚያ//እሁድን በኢቢኤስ//
Переглядів 124 тис.2 години тому
እየተምዘገዘኩና... እህህ እያልኩ ነው😂😂ድምጻዊ ሮባ ታደለ እና ደምጽዊ ዳግማዊ ታመራት//የቃጠሎ ፍልሚያ//እሁድን በኢቢኤስ//
"ስንሰጥ ይሰጠናል" /ተከፍሏል/ እናመሰግናለን መልካም እጆች ... //እሁድን በኢቢኤስ//
Переглядів 5 тис.2 години тому
"ስንሰጥ ይሰጠናል" /ተከፍሏል/ እናመሰግናለን መልካም እጆች ... //እሁድን በኢቢኤስ//
"እነ መቅዲ ብዙ ተከፋዮች ናችሁ ልብሳችሁ እና ጫማችሁ ያስታውቃል ... "😂 //ልጆች ምን ይላሉ? //እሁድን በኢቢኤስ//
Переглядів 66 тис.2 години тому
"እነ መቅዲ ብዙ ተከፋዮች ናችሁ ልብሳችሁ እና ጫማችሁ ያስታውቃል ... "😂 //ልጆች ምን ይላሉ? //እሁድን በኢቢኤስ//
በጥብስ ቅጠል እና በጠጅ ሣር የሚሰሩ የፊት እና የፀጉር ቅባቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ሙሉ በሙሉ የሚሰሩ... //ስለ ውበትዎ//በእሁድን በኢቢኤስ//
Переглядів 26 тис.2 години тому
በጥብስ ቅጠል እና በጠጅ ሣር የሚሰሩ የፊት እና የፀጉር ቅባቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ሙሉ በሙሉ የሚሰሩ... //ስለ ውበትዎ//በእሁድን በኢቢኤስ//
"ልጁን ያያችሁ ተወዳጅ ሙዚቃ " ድምፃዊ ኤልሳቤጥ ተሾመ //በእሁድን በኢቢኤስ //
Переглядів 16 тис.2 години тому
"ልጁን ያያችሁ ተወዳጅ ሙዚቃ " ድምፃዊ ኤልሳቤጥ ተሾመ //በእሁድን በኢቢኤስ //
//ባለትዳሮቹ// "የቃልኪዳኔ ሚስጥር ነህ እወድሀለሁ " የሚያስቀና ትዳር/በእሁድን በኢቢኤስ//
Переглядів 61 тис.2 години тому
//ባለትዳሮቹ// "የቃልኪዳኔ ሚስጥር ነህ እወድሀለሁ " የሚያስቀና ትዳር/በእሁድን በኢቢኤስ//
"ብዙ ጨው አድርገን ለአንድ አመት አፈር ውስጥ አድርገን የበሰበሰ ዓሣ ሆኖ...."😱 ከስዊድን አምባሳደር ጋር//ፈረንጅ ጎረቤቴ// በእሁድን በኢቢኤስ//
Переглядів 19 тис.2 години тому
"ብዙ ጨው አድርገን ለአንድ አመት አፈር ውስጥ አድርገን የበሰበሰ ዓሣ ሆኖ...."😱 ከስዊድን አምባሳደር ጋር//ፈረንጅ ጎረቤቴ// በእሁድን በኢቢኤስ//
"ጨነቀኝ ጎበዝ አበበች ከፈለገች እቤት ትምጣ " 🤣🤣 አስፈሪው አዝናኝ ጨዋታ //በእሁድን በኢቢኤስ//
Переглядів 115 тис.2 години тому
"ጨነቀኝ ጎበዝ አበበች ከፈለገች እቤት ትምጣ " 🤣🤣 አስፈሪው አዝናኝ ጨዋታ //በእሁድን በኢቢኤስ//
"የፀሀዩ ጊዜ ስትመጣ እቀጥርሃለሁ ..." ሞቅ ብለን አምሮብን ከች //በእሁድንበኢቢኤስ//
Переглядів 47 тис.2 години тому
"የፀሀዩ ጊዜ ስትመጣ እቀጥርሃለሁ ..." ሞቅ ብለን አምሮብን ከች //በእሁድንበኢቢኤስ//
"የእኔ ሰርግ አነጋጋሪ ነበር 500 ሜትር ቬሎና 400 ቬሎ የሚይዙ ሚዜዎች ነበሩበት" አትሌት ገዛኸኝ አበራ //የሻይ ሰአት// በቅዳሜን ከሰአት
Переглядів 41 тис.2 години тому
"የእኔ ሰርግ አነጋጋሪ ነበር 500 ሜትር ቬሎና 400 ቬሎ የሚይዙ ሚዜዎች ነበሩበት" አትሌት ገዛኸኝ አበራ //የሻይ ሰአት// በቅዳሜን ከሰአት
"የፈረንሳይን ምግብ አበሰልነው ጣዕሙም እጅ ያስቆረጥማል ... "ልዩ የኩሽና ሰአት //በቅዳሜን ከሰአት//
Переглядів 32 тис.4 години тому
"የፈረንሳይን ምግብ አበሰልነው ጣዕሙም እጅ ያስቆረጥማል ... "ልዩ የኩሽና ሰአት //በቅዳሜን ከሰአት//
"በሀገራችን ያሉትን ወላጅ አልባ ህፃናት እስከ ዶክትሬትና ኢንጂነሪንግ ድረስ በማስተማር አብቅተናል" ህዝብ ለህዝብ ግብረሰናይ ድርጅት //በቅዳሜን ከሰአት//
Переглядів 4,1 тис.4 години тому
"በሀገራችን ያሉትን ወላጅ አልባ ህፃናት እስከ ዶክትሬትና ኢንጂነሪንግ ድረስ በማስተማር አብቅተናል" ህዝብ ለህዝብ ግብረሰናይ ድርጅት //በቅዳሜን ከሰአት//
"ስሜን ቀይረው ህንዱ እያሉ ነው የሚጠሩኝ ... የብዙ ቋንቋ ድምፅ አስመስላለሁ" ኮሜዲያን መስፍን //በቅዳሜን ከሰአት//
Переглядів 32 тис.4 години тому
"ስሜን ቀይረው ህንዱ እያሉ ነው የሚጠሩኝ ... የብዙ ቋንቋ ድምፅ አስመስላለሁ" ኮሜዲያን መስፍን //በቅዳሜን ከሰአት//
//የቤተሰብ መገናኘት// "የእኔ ልጅ ጎኑ ላይ ሽታ አለበት..." ወደ DNA ያመራው የእናት እና ልጅ ልብ ሰቃይ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት//
Переглядів 281 тис.4 години тому
//የቤተሰብ መገናኘት// "የእኔ ልጅ ጎኑ ላይ ሽታ አለበት..." ወደ DNA ያመራው የእናት እና ልጅ ልብ ሰቃይ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት//
//ቤተሰብን ፍለጋ// "ቤተሰቦቼ ናፍቄያችኋለሁ አግኙኝ ... አለው በሉኝ" //ቅዳሜን ከሰአት//
Переглядів 55 тис.4 години тому
//ቤተሰብን ፍለጋ// "ቤተሰቦቼ ናፍቄያችኋለሁ አግኙኝ ... አለው በሉኝ" //ቅዳሜን ከሰአት//
"ማሲንቆዬን እጣን እየቀባው ነው ጥሩ ድምፅ እንድሰጠኝ የማደርገው..." ሀዲስ አለማየሁ (ሀዲንቆ) //በቅዳሜን ከሰአት//
Переглядів 53 тис.4 години тому
"ማሲንቆዬን እጣን እየቀባው ነው ጥሩ ድምፅ እንድሰጠኝ የማደርገው..." ሀዲስ አለማየሁ (ሀዲንቆ) //በቅዳሜን ከሰአት//
"እኔ ሰርግም ብሄድ የራሴን ምግብ ነው ይዤ የምሄደው... የሰርግ ምግብ አልበላም" //ቅዳሜን ከሰአት//
Переглядів 17 тис.4 години тому
"እኔ ሰርግም ብሄድ የራሴን ምግብ ነው ይዤ የምሄደው... የሰርግ ምግብ አልበላም" //ቅዳሜን ከሰአት//
/ጤናማ ህይወት/ የዛሬውን አልቻልኩም በዝረራ ነው የወደኩት... //ቅዳሜን ከሰአት//
Переглядів 14 тис.4 години тому
/ጤናማ ህይወት/ የዛሬውን አልቻልኩም በዝረራ ነው የወደኩት... //ቅዳሜን ከሰአት//
ሞቅ ያለ ድምፅ በባህላዊ ዘፈን ... እስቲ ተነሱ እስክስታ //ቅዳሜን ከሰአት//
Переглядів 23 тис.4 години тому
ሞቅ ያለ ድምፅ በባህላዊ ዘፈን ... እስቲ ተነሱ እስክስታ //ቅዳሜን ከሰአት//
"ጊዜን እንደ ሴት ልጅ የተረዳ የለም... "/ያልተፈቀረች ሴት/ ደራሲ ደሳለኝ ቢተው //በቅዳሜ ከሰዓት//
Переглядів 10 тис.4 години тому
"ጊዜን እንደ ሴት ልጅ የተረዳ የለም... "/ያልተፈቀረች ሴት/ ደራሲ ደሳለኝ ቢተው //በቅዳሜ ከሰዓት//

КОМЕНТАРІ

  • @yainymarsha1435
    @yainymarsha1435 24 секунди тому

    አይ ኦሮሞ አለ አብይ

  • @jimmajemal6037
    @jimmajemal6037 44 секунди тому

    እውነት ጀማል መልካም ሠው ነክ እግዚአብሔር ይማርክ ይከብዳል

  • @user-bj3nz4bl3n
    @user-bj3nz4bl3n 6 хвилин тому

    ያርቢ አላህ አፊያ ያርግህ የኔ አባት ችግር ከባድ ነው እና አላህ አፊያ ያርግህ ያርብ

  • @user-lz8mp4dy8b
    @user-lz8mp4dy8b 7 хвилин тому

    መቼ ነው ውጤቱ ጓጓሁ ለማወቅ ደግሞ ይመሳሰላሉ 😔

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 8 хвилин тому

    ከከከከ

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 9 хвилин тому

    እውይ እኔምአለቀስኩ 😢😢😢😢የኔጣፍጭ

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 10 хвилин тому

    😢😢😢አላህ አፊያህ ይመልስልክ ወንድሜ❤❤

  • @tube7559
    @tube7559 11 хвилин тому

    አረ ይመሳሰላሉ የምር

  • @user-rj9et6zg8b
    @user-rj9et6zg8b 18 хвилин тому

    ማለቴ ፎቶሽን ስላለ ዘፋኝ ነው

  • @Mulu-nw4dx
    @Mulu-nw4dx 18 хвилин тому

    ለወሎየዘፈነይውጎበዝ

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm 19 хвилин тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @YordanosTakele-bn7dr
    @YordanosTakele-bn7dr 22 хвилини тому

    yethopa ngar hulu wshat naw ዎገኖች አትፊረ እግዝአብሔረ አዋቅነዉ

  • @user-wd7er2hb6i
    @user-wd7er2hb6i 22 хвилини тому

    በዚጋ ተረከዝ በዚጋ ቁርጭምት

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 23 хвилини тому

    እግዚአብሔር ያሳደጋችሁ

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd 24 хвилини тому

    ከላላወችየትናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 28 хвилин тому

    ጃብየየኔወንድምየባቱምትክክክ

  • @user-us9vy6ev6p
    @user-us9vy6ev6p 28 хвилин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @dado36914
    @dado36914 29 хвилин тому

    ሰላም ኢቢኤሶች ምነው ምነው ውድድሩን እኮ ድምቀት የሚሰጠው ሼፍ ዚ ነበር እሺ እሱም ካቆመ ትንሽ የሚቀራረብ ሆስት ብታመጡ ሼፍ ሄኖክ ዳኝነቱ ነው የሚያምርበት ያን የመሰለ ፕሮግራም የአየር ንብረት ዜና ትንታኔ አስመሰላችሁት እኮ

  • @livingthemoment7916
    @livingthemoment7916 32 хвилини тому

    በጣም ድንቅ ብቃት ነው ዚጊዬ

  • @916328942
    @916328942 33 хвилини тому

    የከፋ ነገር ካልገጠማት በየትኛውም ሁኔታ እናት ልጇን አትተውም እናት ሁሌም እናት ናት

  • @aynalembekele894
    @aynalembekele894 33 хвилини тому

    Egziyabhr yrdat enatachn ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HanaGebre-nw8rt
    @HanaGebre-nw8rt 36 хвилин тому

    እግዚአብሔር ይማርክ የልጆችህ አምላክ ፀበል ብትሔዱ

  • @genet21
    @genet21 36 хвилин тому

    ዳግማዊ ታምራት ውበት ፈገግታ ትግስት ጀግንነት አሞልቶ ነው የሰጠሕ..........በርታ ሁላችሁም በርቱ።

  • @MussieHagos-lq5hv
    @MussieHagos-lq5hv 37 хвилин тому

    አይዞህ የማታ እንጀራውን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ ጤናህንም ፈጣሪ ይመልስልህ

  • @dado36914
    @dado36914 39 хвилин тому

    ሼፍ ካብራክ በዳኝነትህ በጣም ነው የማደንቅህ ሆስት ስታደርግም ደጋግመህ ብትሰራ ከሼፍ ሄኖክ የተሻለ ታደምቀዋለህ ብዬ አስባለሁ atlist ድምፅህ ለሚዲያ ይሆናል

  • @Seni1286
    @Seni1286 40 хвилин тому

    True true tedar raswdadoch tedar meyaz yelbachewm

  • @NaemaTemam
    @NaemaTemam 40 хвилин тому

    😂😂😂

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 42 хвилини тому

    እግዚአብሔር ያስብሽ ጸሎት አርጊ

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 42 хвилини тому

    Mekdi is shining from all sides. I see a good hearted lady in her.

  • @cggh6051
    @cggh6051 46 хвилин тому

    የነ ቅመም አታልቅሽ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ማረዋ❤❤

  • @user-ut3hy4iz3j
    @user-ut3hy4iz3j 47 хвилин тому

    Yimasaslalu

  • @Miso-et9sz
    @Miso-et9sz 47 хвилин тому

    ❤❤❤

  • @SenayitDamtew
    @SenayitDamtew 48 хвилин тому

    😂😂😂😂😂😂😂weyneee almalks aychalm

  • @asterawoke444
    @asterawoke444 52 хвилини тому

    Yezih drama tikmu mindnew? Mechuachuah bicha

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 53 хвилини тому

    በጣም ይመሳሰላሉ በዛላይ የልጁ ዕድሜ 38+1978=2016 99% ብዬ እገምታለው እግዚአብሔር ይርዳቹ የሁለታቹንም ጥያቄ ፈጣሪ በዚህ DNA ይመልስላቹ❤❤❤

  • @user-hj1ez3yj6e
    @user-hj1ez3yj6e 53 хвилини тому

    የዚህ ጥቅሙ ምንድን ነው

  • @user-cf7sw9kd1j
    @user-cf7sw9kd1j 53 хвилини тому

    ኢቢኤስ እዉነትም አዲስ ምእራፍ የተቸገረን ሰዉ ወደአዲስ ህይወት ከፈጣሪ ጋር ምታሸጋግሩ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እናት ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ የልጅ ትልቅ ነሽ ከናትም በላይ ተባረኪ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ከገንዘብ በፊት ቅድምያ ለሰዉ የምትሰጡ የቤት አከራዮች የናንተን አይነት ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @zebibamohammed7843
    @zebibamohammed7843 55 хвилин тому

    ኢቢኤሶች እድሚያችሁ ይርዘም

  • @eth9838
    @eth9838 57 хвилин тому

    Fikir adnakishe negi ke koye feche😂😂

  • @godisgreat5978
    @godisgreat5978 58 хвилин тому

    abo getan tekebey kezi buhala

  • @BilenFre
    @BilenFre Годину тому

    ስለ ሁሉም ነገር የ ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስን የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ፫

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 Годину тому

    በጣም ጎበዝ ናት ebs ሶች ተባረኩ 🙏♥️♥️

  • @kedistke5830
    @kedistke5830 Годину тому

    Mekidiyee❤❤❤❤❤

  • @selamwbeto-fl2ks
    @selamwbeto-fl2ks Годину тому

    ፊልም ይስሩልን የምትሉ

  • @user-fe2fd8qw1b
    @user-fe2fd8qw1b Годину тому

    አይዞህ እንዴት እደደነገጥኩኝ ነብስ ሁሉ ሞትን ቀመሽ ነት ዱንየ የፈተነነት

  • @Zemikeal
    @Zemikeal Годину тому

    UA-cam, tiktok እና ሌሎች social media ላይ እየሰራሽ ራስሽን ለዚህ ትውልድ አስትዋውቂ

  • @meseretejigu9308
    @meseretejigu9308 Годину тому

    አላህ ይችላል ሁሉንም አድራጊ ጌታነው በጥበቡ በዝነቱ ያአፍያ ካባ ያልብስህ እሪዝቁንም ያስፋላቹ አላህ ላያስችል አይሰጥም😢😢

  • @rebeccawondaferew1243
    @rebeccawondaferew1243 Годину тому

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz Годину тому

    እዉሽ ደስ ስትል

  • @dao-107
    @dao-107 Годину тому

    ኤልሳ የሀረር ወርቅ …በመጥፋትሽ..ብዙ ተወራ…. እንዲሁ በዋዛ..መሞት አለ ወይ…..መስፍን ጉቱ….ሰው ስላወራ ..መሞት አለ ወይ….ስለ እኔ የሚማገት …አለ በሰማይ…. ። እንካን አየሁሽ። ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ….❤